የኢትዮጵያ ሕገ-መንግስትና ገቢራዊነቱ DW Amharic December 10, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የወጣቶቹን ቀና ጥሪ፥ የተቃዋሚ ፖለቲከኞችን ገንቢ ትችት፥ የባለሙያዎችን ጠቃሚ ምክር፥ የሕዝብን ሰላማዊ ጥያቄ ለማድመጥ፥ ሰልፈኛዉ እንዳለዉ ያሉ አልመሰሉም።ወይም አልፈለጉም።ጠሪ፥ ተቺ፥ መካሪ፥ ጠያቂዎችን ለማጣጣል ግን በርግጥ አሉ።ጠቅላይ ሚንስትር ሐይለማርያም ደሳለኝ።