የዶሃው የአየር ንብረት ጉባዔና አፍሪቃ፣ DW Amharic December 7, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በቐጠር መዲና በዶሃ ፣ ለ 2 ሳምንታት ሲካሄድ የሰነበተው የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጥበቃ-ነክ ዐቢያ ጉባዔ፣ ዛሬ ያከትማል ተብሎ ቢጠበቅም፤ ድርድሩ በጊዜ እልባት ሊደረግለት ባለመቻሉ፤ ምናልባት ፣ እስከ ነገ ማታ ሳይገፋ እንደማይቀር ተመለከተ።