ጠ/ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ና ኤርትራ DW Amharic December 6, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከኤርትራ ጋር መወያየት እንደሚፈልጉ አስታወቁ። አቶ ኃይለማርያም ፣ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊም የኢትዮጵያና የኤርትራ የድንበር ውዝግብ በድርድር እንዲፈታ በተለያዩ ጊዜያት መጠየቃቸውን አስታውሰዋል ።