ለተወደዳችሁ በጀርመን የምትገኙ የደጀ ሰላም አንባብያን
ለተወደዳችሁ በጀርመን የምትገኙ የደጀ ሰላም አንባብያን፣
ከጀርመን አገር ሊ/ካህናት ዶ/ር መርዓዊ ተበጀ የጻፉትን ግልጽ ደብዳቤ ተከትሎ ብዙ አስተያየቶች ልካችሁልናል።
ነገር ግን አስተያየቶች በአባቶች ዕርቀ ሰላም ላይ ሳይሆን በራሳቸው በሊ/ካህናት ላይ ያተኮሩ በመሆናቸው ይህ የዕርቀ ሰላም ጊዜ
በዚህ ዓይነቱ “አጀንዳ” እንዲያዝ ለማድረግ አላስቻለንም። በሌላ ጊዜ በዚሁ ጉዳይ ላይ የምንመለስበትና የእናንተንም አስተያየት
በሰፊው ለማስተናገድ የምንችል መሆናችንን እየገለጽን ይቅርታችሁን እንጠይቃለን።

ቸር ወሬ ያሰማን፣
አሜን