የመጓጓዣ ችግር በአዲስ አባባ

ት/ቤትም ሆነ ቢሮ በሰዓቱ መድረስ አልተቻለም። ለተለያዩ ጉዳዮች በየዕለቱ በሚደረግ እንቅሥቃሤም ላይ እክል እየፈጠረ ነው። በዚህ ላይ ግፊያው ሽምግሌዎችን ለእንግልት ሲዳርግ ተስተውሏል።