ተፈላጊው ጤፍና ንትርኩ DW Amharic December 5, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የራሱ የሰው እና ለኅልውናውም የሚያስፈልጉት ብርቅ ድንቅ አዝርእት መገኛ የሆነችው አገር ፤ ኢትዮጵያ፤ ለአያሌ ሺ ዘመናት ጠብቃ ባቆየችው ብዝሃ-ህይወት መደነቅም፤ መጠቀምም ሲገባት፣ በአሁኑ በ 21ኛው ክፍለ ዘመን ፣የባህር ወንበዴዎች በሚያካሂዱት ዓይነት ዝርፊያ እንዳትጎዳ ፤