በርሊን የትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የ2012 ዘገባ DW Amharic December 5, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship መንግሥታት ሙስናን ለመከላከል ቅድሚያ ትኩረት እንዲሰጡ ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል አሳሰበ ። በተለያዩ ሃገሮች ሙስና የሚገኝበትን ደረጃ የሚገመግመው ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል ዛሬ ባወጣው አመታዊ ዘገባ የመንግሥት ወጪዎች ና መንግሥት የሚሰጣቸው ውሎች