በጥቅምት ለብሔራዊ ባንክ መቅረብ የነበረበትን ያህል ወርቅ ሳይቀርብ ቀረ

በዳዊት ታዬ

በጥቅምት 2005 ዓ.ም. ለብሔራዊ ባንክ ይቀርባል ተብሎ በዕቅድ ተይዞ ከነበረው የወርቅ ምርት ውስጥ፣ 45 በመቶ ያህሉ ሊቀርብ አለመቻሉ ታወቀ፡፡ የጌጣጌጥ ማዕድናት ገቢ ግን ጨምሯል፡፡