በዓለም አቀፍ ሆቴሎች መምጣት ሳቢያ የአገር ውስጦቹ ‹‹አደጋ›› ተጋርጦባቸዋል Ethiopian Reporter December 5, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በብርሃኑ ፈቃደ የመጀመርያው ሆቴል እቴጌ ጣይቱ ተብሎ አራዳው ሰፈር ጊዮርጊስ ላይ የቆመው በ1907 ዓ.ም. ሲሆን፣ ለመቶ ዓመት ጥቂት ጊዜ ብቻ ቀርቶታል፡፡