የጂማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጥያቄ፣ የአስተዳደሩና የኅብረታቸው ምላሽ VOA Amharic December 4, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ጂማ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ትናንት ተፈጥሯል በተባለ ችግር ከፖሊስ ጋር ግጭት እንደነበረ አንዳንድ ተማሪዎች ሲገልፁ የተፈጠረ ግጭትም ይሁን የተጎዳ ተማሪ አለመኖሩን የተማሪዎቹ ኅብረት ፕሬዚዳንት እና የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዚዳንት ለቪኦኤ ገለፁ፡፡