የኤርትራ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን መሰወር

ከትናንት በስቲያ 17 የኤርትራ እግር ኳስ ተጫዋቾች በዩጋንዳዋ መዲና ካምፓላ መሰወራቸው ተገልጿል። የኤርትራ ስፖርተኞች ለውድድር ወደ ሌላ ሀገር ሄደው በቡድን ሲጠፉ ይህ የመጀመሪያቸው አይደለም።