በአዲሱ የካቢኔ አወቃቀርና ሹመት ላይ አምባሣደር ዲና ሙፍቲ ለቪኦኤ መግለጫ ሰጡ
አዲሱ ሹመት በኢሕአዴግ የመተካካት መርኅ መሠረት የተካሄደና ወደ መንግሥቱ አመራር “አዲስ ደም” ያስገባ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ዲና ሙፍቲ አስታውቀዋል፡፡