የሩዋንዳ ልማት የገንዘብ ተቋም DW Amharic November 29, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ገና ከጅምሩ በመዋጮ ማሰባሰቡ ዘመቻ ላይ ትችቶች እየተሰነዘሩ ነው ። መገናኛ ብዙሃን እንደሚሉት መዋጮው ሁልጊዜም በፈቃደኝነት አይደለም የሚሰጠው ። ሃብታም ሩዋንዳውያን ከገቢያቸው 10 በመቶ እንዲያዋጡ ይጠበቃል ። ከዚህ ሌላ በዚህ መዋጮ የማይሳተፉት የሚገጥማቸው ማህበራዊ ጫናም ከፍተኛ መሆኑን ነው ታዛቢዎች የሚናገሩት ።