Amharic ጀርመናዉያንን ስንቃኝ DW Amharic Nov 29, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ጦርነት ያደቀቀዉን ሀገራቸዉን ሃምሳ አመት ባልሞላ ግዜ ገንብተዉ፤ ወደ ዉጭ በሚልኩት ምርቶቻቸዉ Made in Germany በተሰኘዉ መለያቸዉ፤ በዓለም ዙርያ ታዋቂነትን እና ተወዳጅነትን አግኝተዋል።