ወደ ዩናይትድ ዓረብ ኤምሬትስ የተጣለው የጉዞ እገዳ ሊነሳ ነው Ethiopian Reporter November 28, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በዮሐንስ አንበርብር መንግሥት በቤት ሠራተኛነት ወደ ዩናይትድ ዓረብ ኤምሬትስ በሚጓዙ ዜጐቹ ላይ የጣለውን እገዳ ሊያነሳ ነው፡፡