የብር ምንዛሪ አቅም እየወረደ ነው
በሁለት ዓመት ከ10 በመቶ በላይ ቀንሷል
በዳዊት ታዬ
የአንድ ዶላር የምንዛሪ ዋጋ በ17 በመቶ ጨምሮ በ16.35 ብር እንዲመነዘር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መወሰኑ ይፋ ከተደረገበት መስከረም 2003 ዓ.ም. ወዲህ ባሉት ሁለት ዓመታት፣ የብር ምንዛሪ አቅም እየቀነሰ ከ10 በመቶ በላይ መውረዱ ተመለከተ፡፡