እንደዘገባው ግዢና ሽያጭ አልተፈጸመም

ረቡዕ ጥቅምት 21 ቀን 2005 በቅጽ 18 ቁጥር 7/1385 ታትሞ የወጣውና ‹‹አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ሻሸመኔ የሚገኘውን በቀለ ሞላ ሆቴል ገዝቶ እየገነባ ነው›› በሚለው ርዕስ የተጻፈው ዘገባ ይታረም ዘንድ ማረሚያ መላካችን ይታወቃል፡፡