የተመድ የምዕተ ዓመቱ የልማት ግቦች እና ኢትዮጵያ DW Amharic November 19, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለስልጣናት ሰሞኑን በአዲስ አበባ እንዳስታወቁት፣ አብዛኛዎቹ የአፍሪቃ አገሮች ድርጅቱ ለአዳጊ አገሮች ያስቀመጠውን የምዕተ ዓመቱ የልማት ግብ በማሳካቱ ረገድ ወደ ኋላ ቀርተዋል። በጤናው ዘርፍ ፣በምግብ አቅርቦት