ከማስተር ፕላን ውጪ ቤታችን ፈረሰብን ያሉ የዓለም ባንክ አካባቢ ነዋሪዎች ፍትሕ እየጠየቁ ነው

‹‹ማስተር ፕላኑ የተቀየረው የሕዝብ ተቋማትን ለማዳን ነው›› የከተማ ፕላን ኢንስቲትዩት
‹‹የመንገዱ ዲዛይን የተሠራው ውይይት ከተደረገ በኋላ በስምምነት ነው›› የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን

በታምሩ ጽጌ