ጥሩ ህይወት ፍለጋ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
አቡ ዳቢ የሚታተመው « THE NATIONAL» የሚባለው ጋዜጣ ባለፈው ሰኞ ባወጣው ዘገባ አንዲት የሀገሪቱ የተባበሩት አረብ ኤምራቶች ዜጋና የቤት እመቤት ኢትዮጵያዊ ሰራተኛዋን ደብድባ በመግደሏ ፍርድ ቤት ቀርባለች።