Amharic የሕዝብ እድገት ፍጥነት DW Amharic Nov 15, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአፍሪቃ ህዝብ ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ በመሄድ ላይ እንደሆነ ዘገባዎች እያመለከቱ ነዉ። የህዝብ ቁጥር እየጨመረ በሄደባቸዉ የአፍሪቃ ሀገሮችም የተፈጥሮ ሀብቶች ዉስኑንነት አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመሆኑ ረሃብና ድህነት ቀጣይ እጣ ፈንታ መሆናቸዉ ተገልጿል።