የማሊ ቀውስ እና ኤኮዋስ DW Amharic November 14, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የምዕራብ አፍሪቃ መንግሥታት የኤኮኖሚ ማህበረሰብ፡ ኤኮዋስ ሰሜናዊ ማሊን የተቆጣጠሩትን ሙሥሊም ፅንፈኞችን ለመታገል እና የማሊን ዴሞክራቲክ ህልውና እና የግዛት ሉዓላዊነትን እንደገና ለማረጋገጥ ወደዚሁ አካባቢ 3300 ወታደሮች የተጠቃለሉበት ጠንካራ ጦር ወደ ማሊ ለመላክ ከወሰነ ጥቂት ቀናት ሆነው።