የኦባማና የአውሮፓ ግንኙነት DW Amharic November 13, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አብዛኛዎቹ የሃገር ውስጥም ሆነ የማህበራዊ ና የፖለቲካ መርሃቸው ከአውሮፓውያኑ መርህ ጋር ይበልጥ መቀራረቡ ኦባማን ተመራጭ አድርጓቸዋል ። የኦባማ የአውሮፓ መርሃቸው ከበፊቱ እንደማይለወጥ ነው የፖለቲካ ተንታኞች የሚያስረዱት ። ይሁንና አንዳንድ ፖለቲከኞች ኦባማን ይህ ነው የሚባል የአውሮፓ ፖሊሲ የላቸውም ሲሉ ይተቻሉ ።