የቻይና ኮሚንስት ፓርቲ ጉባኤና የፖለቲካ ይትባሐሏ DW Amharic November 12, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዱሀንግ ሻዉ ፒንግ በ1980 (ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎርጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር ነዉ) የዘወሩት የፀረ-ድሕነት መርሕ፣ ማኦ ዜዱንግ ኮሚንስታዊ ሥርዓት ጋር የዘሩትን የረሐብ፣ ርዛት ሙጃን ከቻይና ምድር ጠራርጎ ካጠፋ ዉሎ አደረ።ቻይናዊዉም ዛሬ በአሜሪካኖች የምቾት ኑሮ ብዙ የሚቋምጥበትን ዘመን አልፎታል።