4ኛው ብሔራዊ የከተሞች ሳምንት በአዳማ፣

4ኛው ብሔራዊ የከተሞች ሳምንት ትርዒት፣ በኣዳማ(ናዝሬት) ካለፈው ቅዳሜ አንስቶ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በሳምንቱ መጨረሻ ላይ በሚደረገው መደምደሚያ ሥርዓትየተለያዩ ከተሞች ባቀረቡአቸው ትርዓቶች ምርጥ ትርዒቶችና ፣ ሌሎች መመዘኛዎች አሸናፊዎች