ደምሴ ዳምጤ – ከቅድመ ጋዜጠኝነት ዘመኑ ትዝታዎች

ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ Journalist Demissie Damteተዘራ እሸቴ

በስፖርት ዘጋቢነት ድንቅ የሆኑ ባለሙያዎች ስራቸውን አስቀምጠውልን አልፈዋል። በርካቶች ደግሞ የነሱን ፈለግ ተከትለው ድርሻቸውን ተወጥተዋል። ደምሴም ከነዚህ ተርታ ይመደባል።