‹‹ኢሕአዴግ የኃላፊነት ቦታ ሽግሽግ እንጂ የሥልጣን ሽግግር አላካሄደም›› መድረክ
– በአዲስ አበባ ምርጫ ለመሳተፍ አልወሰነም
በየማነ ናግሽ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ)፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕልፈት በኋላ የተደረገው የኃላፊነት ምደባ ሽግሽግ እንጂ የሥልጣን ሽግግርም ሆነ የመተካካት ይዘትና ቅርፅ የለውም አለ፡፡