የኢትዮጵያዉያን ባህላዊ ምግብ ቤቶች በጀርመን DW Amharic November 8, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከሀገር ወጥቶ የሚኖር ኢትዮጵያዊ የሀገሩን ባህል ይዞ፣ የአደገበትን ቀየ፤ የቤተሰብ የጎረቤት የጓደኛ ማስታወሻን፤ በሙዚቃ፣ በአልባሳት፣ አልያም በፎቶ ይዞ ፤ በሚኖርበት ባዕድ አገር፤ የሀገሩን ናፍቆት፤ ባህል፤ በትዝታ ማብሰልሰሉ ፤ አልፎም ለሌላዉ ወገን ማሳየቱ እና ማዉሳቱ አይቀሪ ነዉ።