ሺ ቺንፒን አዲሱ የቻያና ኮምኒስት ፓርቲ መሪ DW Amharic November 8, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ምዕራቡ አለም በቻይና ንግድና የሰብአዊ መበት አያያዝ ላይ ለሚሰነዝረው ትችት እንግዳ አይደሉም ። ሺ በምዕራባውያን መገናኛ ብዙሃን ይበልጥ የሚታወቁት ሜክሲኮን በጎበኙበት ወቅት ፣ ቻይናን ከመውቀስ በቀር ሌላ ሥራ የሌላቸው ሲሉ ምዕራባውያንን በተቹበት አባባላቸው ነው ።