ፕሬዝዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ በድጋሚ ተመረጡ

ፕሬዝዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ በድጋሚ ተመረጡ Presidant Barack Obama re election

Ethiopia Zare (ረቡዕ ጥቅምት 28 ቀን 2005 ዓ.ም. November 7, 2012)፦ በዩናይትድ ስቴስ ኦፍ አሜሪካ እስከ ትናንት እኩለ ሌሊት ሲደረግ በነበረው ምርጫ ፕሬዝዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ ለሁለተኛ ጊዜ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል። ተቀናቃኛቸውን ሚት ሩምኒን 50% (303 ኤሌክትሮ ቮት) ለ48% (206 ኤሌክትሮ ቮት) በሆነ ጠባብ ልዩነት አሸንፈዋል።