ሐሳድ ፉድ የተባለው ግዙፍ የኳታር ኩባንያ ኢትዮጵያ እንዲገባ ተጠየቀ

በዮሐንስ አንበርብር

እ.ኤ.አ በ2009 የተቋቋመው ግዙፍ የኳታር መንግሥት ኩባንያ ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ መዋለ ንዋዩን እንዲያፈስ ኢትዮጵያ ጠየቀች፡፡ በኳታር መንግሥት በኩልም ከፍተኛ ፍላጎት አለ፡፡