በእህት ኩባንያው የተከሰሰው አያት ከ21 ሚሊዮን ብር በላይ እንዲከፍል ተወሰነበት
በታምሩ ጽጌ
በእህት ኩባንያው ጊዜ መሪ ማርኬቲንግ አክሲዮን ማኅበር የተከሰሰው አያት ሪል ስቴት አክሲዮን ማኅበር፣ ከ21 ሚሊዮን ብር በላይ እንዲከፍል የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡በታምሩ ጽጌ
በእህት ኩባንያው ጊዜ መሪ ማርኬቲንግ አክሲዮን ማኅበር የተከሰሰው አያት ሪል ስቴት አክሲዮን ማኅበር፣ ከ21 ሚሊዮን ብር በላይ እንዲከፍል የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡