ኦሮሚያ ለመንግሥትና ለግል እርሻዎች 150 ሺሕ ሔክታር ያዘጋጃል

በውድነህ ዘነበ

የኦሮሚያ ክልል በግሉ ዘርፍና በመንግሥት ለሚካሄዱ የእርሻ ሥራዎች 150 ሺሕ ሔክታር መሬት እያዘጋጀ መሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡