ኢትዮጵያውያን ተመላሾችና የጀርመን እገዛ DW Amharic November 6, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዶክተር ኤፍሬምና የምሥራች እንደሚሉት የጀርመን አለም አቀፍ የፍልሰትና የልማት ማዕከል በጀርመን እውቀትና የሥራ ልምድ ያካበቱ ምሁራን ወደ ሃገራቸው ተመልሰው በሚፈለጉባቸው የሥራ መስኮች እንዲያገለግሉ የሚሰጠው ድጋፍ ጠቀሜታ ቀላል ግምት የሚሰጠው አይደለም ።