የማሊ ተልዕኮ እና አጠያያቂው የቻድ ተሳትፎ DW Amharic November 6, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሰሜናዊ ማሊን በተቆጣጠሩት አክራሪ ሙሥሊሞች አንፃር ወታደራዊ ርምጃ መውሰድ የሚቻልበትን ዕቅድ ለማውጣት ዓለም አቀፍ የጦር ጠበብት እና የመከላከያ ሚንስትሮች፡ እንዲሁም፡ የአፍሪቃ ህብረት፡ የምዕራብ አፍሪቃ መንግሥታት የኤኮኖሚ ማህበረሰብ፡ በምህፃሩ ኤኮዋስ እና የተመድ ተወካዮች በማሊ መዲና ባማኮ ምክክር ይዘዋል ።