የግሎባል ፈንድና ወባ የመከላከል ዘመቻ DW Amharic November 5, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ግሎባል ፈንድ የተባለዉ ተቋም በተለይ የወባ በሽታን ለመከላከል በሚደረገዉ ዘመቻ በአፍሪቃ በበሽታዉ ለሚጠቁ ሀገሮች የሚሰጠዉ እርዳታ በትክክል ጥቅም ላይ ዉሎ እንደሆነ መገምገሙን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የላከዉ ዘገባ ያስረዳል።