የኢትዮጵያውያን አይሁዳውያን የእሥራኤል ጉዞ DW Amharic November 1, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship እሥራኤል በኢትዮጵያ የቀሩትን የመጨረሻዎቹን የቤተ እሥራኤላውያን ወገኖችን በጠቅላላ በቅርቡ ወደ ሀገርዋ እንደምትወስድ አስታወቀች። በዚሁ መሠረት እሥራኤል ባነቃቃችው «የርግብ ክንፍ» በተሰኘው ዘመቻዋ ከጎንደር ከመጨረሻዎቹ የመጀመሪያዎቹን ኢትዮጵያውያን ቤተ እሥራኤላውያን በሣምንቱ መጀመሪያ ወደ ቴል አቪቭ እንዲገቡ አድርጋለች።