የሰንደቅ ዓላማ ቀን ‹‹ከልብ›› ሲከበር ኢትዮጵያን ‹‹ከልብ›› ለማገልገል ቃል የምንገባበት ይሁን

አምስተኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓልን ሰኞ ጥቅምት 19 ቀን 2005 ዓ.ም. ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል፡፡ ዘፈኑ ተሟሙቋል፡፡