የአጥቢያ ኮከብ – ዶክተር አበራ ሞላ

ዶክተር አበራ ሞላ በአሜሪካ ኮሎራዶ ክፍለ አገር ነዋሪ ሲሆኑ በሙያቸዉ የእንሳሳት ሃኪም ናቸዉ።  በኮምፒተር ቴክኖሎጂ ለአማርኛ አጻጻፍ ያደረጉትን አስተዋጽኦ በተመለከተ በቪ.ኦ.ኤ. ቃለ መጠይቅ ተደርጎላቸው ነበር፡፡