ጥንቃቄ ለአይናችን
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
በአዳጊ ሀገሮች በርካታ ህዝብ ሊድን ወይም በቀላሉ ሊከላከሉት በሚቻል የአይን ህመም የአይን ብርሃኑን እንደሚያጣ መረጃዎች ያመለክታሉ። ኢትዮጵያ ዉስጥ 1,2 ሚሊየን የአይን ብርሃናቸዉን ያጡ እንዲሁም 5 ሚሊዮን ገደማ ደግሞ የማየት ችግር ያለባቸዉ ወገኖች አሉ።