የቃዛፊ ሙት ዓመትና የድሕረ-ቃዛፊዋ ሊቢያ DW Amharic October 22, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሁሉምበየተቃዋሚዎቻቸዉ ሲሸነፉ ግን ሥልጣን ሐገራቸዉን አንድም ለየአሸናፊዎቻዉ እየጣሉ ተሰደዱ፣ ሁለትም እየተማረኩ ታሰሩ፣ ሰወስትም የፍርዱ ሒደት ምንም ይሁን ምን እየተፈረደባቸዉ ተገደሉ እንጂ ጦር ሜዳ፥ ቆስለዉ፥ ተማርከዉ ያልፍርድ አልተገደሉም።