በሊባኖስ አመፅ መስፋፋቱ DW Amharic October 22, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በመኪና በተጠመደ ፈንጂ ከተገደሉት ከፍተኛ የደህንነት መስሪያ ቤት ባለስልጣን ዊሳም አል-ሃሳን የቀብር ስነ-ስርዓት በኋላ የሊባኖስ መዲና ቤሩት ግጭት ተስፋፍቶባታል። ትናንት ማምሻዉን ዛሬም እንዲሁ በተለያዩ አካባቢዎች ጥይት ጥቂት የማይባሉትን ዜጎች ህይወት አጥፍቷል።