የኮበለሉት ምክትል ከንቲባ ሾፌር በዲሲፕሊን ጉድለት ተጠያቂ ተደረጉ

በውድነህ ዘነበ

የቀድሞው የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አቶ ከፍያለው አዘዘ በመኮብለላቸው ሾፌራቸው አቶ ደምሴ ጌታቸው በዲስፒሊን ጉድለት ተጠያቂ ተደረጉ፡፡