የጀርመን የባህር ሃይል የባህር ወንበዴዎችን ጥቃት አከሸፈ
በምስራቅ አፍሪቃ የባህር ጠረፍ ላይ ተሰማርቶ የሚገኘዉ የጀርመን የባህር ሃይል፤ የባህር ላይ ወንበዴዎች በአንድ የኢራን መርከብ ላይ የሚያደረሱትን ጥቃት ማስቆሙ ተዘገበ።