Amharic የምስራቃዊ ኮንጎ ዉጥረትና የተመድ ዘገባ DW Amharic Oct 20, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የተለያዩ ሚሊሺያ ቡድኖች የሚንቀሳቀሱበት ምሥራቃዊ ኮንጎ አሁንም ውጥረት ይታይበታል። ርዋንዳና ዩጋንዳ ይህንኑ ያማፂ ቡድን እንደሚያስታጥቁና እንደሚያደራጁ ሰሞኑን ሾልኮ የወጣ አንድ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዘገባ አስታወቀ።