ኦርቶዶክሳዊቷ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ቀጣይ ጉዞ ምን ሊሆን ይችላል?

በሔኖክ ያሬድ

አምና መገባደጃው ላይ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ላይ ከተፈጠሩት ክሥተቶች ውስጥ ዋነኛው የቤተ ክርስቲያኒቱ ርእስ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ማረፍ ነው፡፡