በቤተ-ሙከራ ሰዉ ሊፈጠር ነዉ

የጃፓን ሳይንቲስቶች በቤተ-ሙከራ ሰዉ መስራት ወይም መፍጠር ከሚችሉበት ደረጃ መድረሳቸዉን አስታወቁ።የኪዮቶ ዩኒቨርስቲ ባልደረቦች እንደሚሉት ከዚሕ ቀደም የወንድ የዘር ፍሬን ሕዋስ አሁን ደግሞ የሴት የዘር እንቁላል ሕዋስ መስራት ችለዋል