የጀርመን ተቀናቃኝ ፓርቲ መሪዎች ክርክር DW Amharic October 18, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለመራሔ-መንግሥትነቱ የሚወዳደሩት የሁለቱ ትላልቅ የፖለቲካ ማሕበራት እጩዎች ዛሬ የምርጫ ዘመቻ ፉክክር የመሠለ የፊት ለፊት ክርክር አድገዋል።በሥልጣን ላይ ያሉት መራሒተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል የዩሮን ኪሳራ ለማቃለል ተጣማሪ መንግሥታቸዉ የወሰደዉ እርምጃ ጥሩ ዉጤት አምጥቷል ባይ ናቸዉ