የሰበታ መንገድ ትራንስፖርት የተጋነነ የመንጃ ፈቃድ ዕድሳት ክፍያ ያስከፍላል ሲሉ ሾፌሮች ወቀሱ
• በአዳማ በወቅቱ ያልተመረመሩ ተሽከርካሪዎች ቅጣት ከፍተኛ ነው ተባለ
በብርሃኑ ፈቃደ
በብርሃኑ ፈቃደ
የሰበታ ከተማ መንገድ ትራንስፖርት ጽሕፈት ቤት ዓመታዊ የተሽከርካሪ መንጃ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት አቅማችንን ያላገናዘበና የተጋነነ ዋጋ እየጠየቀን ነው ያሉ አሽከርካሪዎች ጽሕፈት ቤቱን ወቀሱ፡፡