ድሬዳዋ የኤሌክትሪክ ኃይል ካጣች አንድ ሳምንት ተቆጠረ

በዮናስ ዓብይ

ላለፉት ሰባት ቀናት ያህል የቆየው የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ የድሬዳዋን ሕዝብ ለከፋ ችግር እያጋለጠው መሆኑን ነዋሪዎች በምሬት እየገለጹ ነው፡፡